ስልጠና
Sunday, August 9, 2026 · 2:00 AM
Upcoming
Featured
ስልጠና
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!!የተደራረቡ መርሀግብሮችን በመኖራቸው ምክንያት በ3የሚኖረን መርሀግብር ላይ የነሀሴ ጽዋ የሚካተት ሲሆን በዕለቱ ከስልጠናው በተጨማሪ ስራ አስፈጻሚ አባላት ይፋ ይደረጋሉ በተጨማሪም አባላት በቀጣይ ማገልገል የሚፈልጉትን የአልግሎት ክፍል የሚሞሉ ይሆናል!